LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ፎቶ አልበም ወደ እርስዎ ማቅረቢያ ውስጥ ማስገቢያ
የ ማስደነቂያ ፎቶ አልበም ፈጣኑ መንገድ ነው በርካታ ስእሎች ለ ማስገባት በ ማቅረቢያ ውስጥ: እና ተስማሚ ሰነድ ለ መፍጠር በ ተከታታይ በ ኪዮስክ ውስጥ ወይንም በርካታ መገናኛ ማሳያ ውስጥ
የ ነበረውን ወይንም ባዶ ማቅረቢያ መክፈቻ
ወደሚቀጥለው ተንሸራታች ይሂዱ የ ፎቶ አልበም ወደያዘው
ይምረጡ
በ ፎቶ አልበም ንግግር መፍጠሪያ ውስጥ: ይጫኑ
እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን ፋይሎች ይፈልጉ እና ያግኙ
If several images are in the same folder, you can select a group of photos using the Shift or CommandCtrl keys while clicking on their filenames.
ይጫኑ ለ መጨመር ፋይሎች ወደ ፎቶ አልበም ውስጥ
Click on a file name to display it in the area
በ ተንሸራታች ውስጥ የሚኖረውን የ ምስሎች ቁጥር ይምረጡ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
ምልክት ያድርጉ በ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ አስፈላጊ ከሆነ: የ ጽሁፍ ሳጥን ለ መግለጫ ለ ማስገባት
ምልክት ያድርጉ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ምስሎች እንዳይጣመሙ ለ ማስወገድ: ተንሸራታች ውስጥ በሚገቡ ጊዜ: ምስሉ በ ሙሉ እንደ ነበር በ ተንሸራታች ውስጥ ይያዛል
ምልክት ያድርጉ በ ምስሉን ለ መሙላት በ ማቅረቢያ መመልከቻ ውስጥ: የ ምስሉ ውጤት ምናልባት ከ ተንሸራታች በላይ ትልቅ ሊሆን ይችላል
ምልክት ያድርጉ በ ላይ ምስሉ ባለበት አካባቢ አገናኝ ለ መፍጠር በ እርስዎ የ ፋይል ስርአት ወይንም በ ኢንተርኔት ውስጥ: ይህ ምርጫ ምስሎችን በ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ አያጣብቅም
ይጫኑ
Clicking Undo will not delete a photo album. Right-click the slides on the slide panel and select to delete the slides.